የጭንቀት ደረጃዎች ከሰው ወደ ሰው ቢለያዩም ፣ ከደካማ የአእምሮ ጤንነት ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ አንዳንድ የተለመዱ ምልክቶች አሉ ፡፡
መሠረታዊ የአእምሮ ጤንነት ደካማ እንደሆነ የሚያመለክቱ ማስጠንቀቂያዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
🖊 ብዙ አካላዊ የሆኑ የሕመም ቅሬታዎች (እንደ፦ ራስ ምታት እና የሆድ ሕመም)
🖊 አፅዕኖት ያላቸው ኑሮን የሚጎዱ የሕይወት ክስተቶች (ሥራ ማጣት ፣ ወዘተ)
🖊 አደገኛ የወሲብ ባህሪ
🖊የተራዘመ አፍራሽ (አሉታዊ)ስሜት
🖊ስለሞት ወይም ራስን ስለማጥፋት ማሰብ ወይም በሃሳብ መጠመድ
🖊አልኮል እና/ ወይም አደንዛዥ ዕፅ አላግባብ መጠቀም
🖊በንጽህና ላይ ያለ ለውጥ፤ ራስን የመንከባከብ ጉድለት
🖊 የታዘዘ መድሃኒት ስለምግብ ፣ ስለክብደት ፣ ስለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ወይም ስለአካል ምስል በሃሳብ መጠመድ
🖊 ራስን መጉዳት ወይም ራስን የሚያጠፋ ባህሪ። (ማለትም፦ አካልን መቁረጥ ፣ አካልን ማቃጠል ፣ ፀጉር መንጨት ወዘተ)
🖊 ተደጋጋሚ የቁጣ ጩኸት ፣ ጠበኝነት
የአዕምሮ ሕመም ሕክምና
ብዙዎቹን የአእምሮ ሕመሞች ማከም ይቻላል። የአእምሮ ሕመም ሲጀምር የሚታዩ ምልክቶችን ለይቶ ማወቅና አስቀድሞ ሕክምና መሻት ጠቃሚ
ነው። ህክምና ቶሎ ከጀመሩ የመዳን እድልዎ ከፍ ያለ ነው።
ከተለመዱት አንዳንድ የአእምሮ
ሕመም ሕክምናዎች መካከል የሚከተሉትን ያካትታሉ ;-
👉የስነልቦና ህክምና (psychotherapy)
👉የማህበረሰብ ድጋፍ ማግኘት
👉 መልሶ ማቋቋም
👉 ች ግ ሩን ከሚ ያ ባብሱ
ነ ገሮች መራቅ፤ አልኮል ከመጠጣት እና ከአደንዛዝ መድሓኒቶች/ዕፆች
👉 እራስን የማከምና ጥሩ ሕይወትን
በሚገባ መምራት ላይ ማተኮር።
Healthy life rehabilitation center
(ኸልዚ ላይፍ የሱስ እና የአዕምሮ ተሀድሶ ህክምና ማዕከል )
Dhabbata Giddu Galaa Haaromsa arada
“The place where recovery starts”
አድራሻ 👉 ከልኳንዳ ወደ ፍሪዶሮ በሚወስደው መንገድ አሚን ብሎኬት ማምረቻ 100 ሜትር ገባ ብሎ
“የአዕምሮ ጤንነትዎ ያሳስበናል!!!
ጤናማ አዕምሮ ጤናማ ህይወት!!!”
✅ Contact us
@Healthyliferehab
@Healthyliferehab
For appointment (ቀጠሮ ለማስያዝ)
📞0967666667
📞0962333334
📞0936196148
